New Bright Tower PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title
ጉዳይ አስፈፃሚ/Case manager/
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Requirement
Education፡በማህበራዊ ሳይንስ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ2 ዲፕሎማ ያጠናቀቀ ወይም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ የሞተር ብስክሌት መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience፡ጉዳይ በማስፈፀም 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
Required No.1
How to Apply
ተመዝጋዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Place of Registration :ቦሌ መድኀኒዓለም ፊትለፊት ባለው ኒው ብራይት ታወር ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703
Tel.0116-63-34-85
ኒው ብራይት ታወር…