M.C.G Construction PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡በስምምነት
Job Title
የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ኋላፊ/Head of Internal Audit Service/
Job Requirement
Education፡MBA/BA Accounting, Business Management ;Management እና ተያያዥነት የትምህርት መስክ
Experience:8 ዓመት/10ዓመት እና ከዚያ በላይ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመቱን የኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ኦዲት ኃላፊነት የሰራ
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አፍንጮ በር አካባቢ በሚገኘው በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዱ ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ የሰው ኋይል አስተዳደር እና ጠቅላላ…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Head of Internal Audit Service