Secretary Job in Addis Ababa

Apsis Design is looking for qualified applicants for the following open position: Secretary

Posted by:

Apsis Design

Location:

Meskel Flower, AA, Ethiopia

Category/Specialization:

Admin-Clerical-Secretarial, Fresh Graduate-Entry Level

Posted:

03.17.2020

Occupations:

Administrative-Clerical: Data Entry-Order Processing, Office Management, Secretary-Executive Assistant

Job Description:

ድርጅታችን ኦሳሲስ ዲዛይን እና ህትመት  በሴክሬተሪ ብቁ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  • የትምህርት ማስረጃ፡- ከታወቀ ዩንቨርስቲ ወይም የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያላት
  • ፆታ፡- ሴት
  • ብዛት፡- 1

Job Requirements:

ከላይ በተጠቀሰዉ የስራ መደብ፡

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ልምድ፡ 0 አመት
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

How To Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒ በመያዝ
መስቀል ፍላወ ርድሪም ላይነር ሆቴል ወርቁ አሰፋ 5ኛ ቁጥር 511 ያመልክቱ፡፡