ሼህ ሞሐመድ አል አሙዲን በረጅም ጊዜ የቢዝነስ አጋራቸው አብነት ገ/መስቀል ላይ የገንዘብ ድርሻ ክስ መስርተው እየተሟገቱ መሆኑ ታውቋል። አል አሙዲን ከአብነት ገ/መስቀል እና ሌሎች ጋር በጋራ ያቋቋሙት ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ከ2004 ዓ፣ም እስከ 2013 ዓ፣ም ካስገባው ትርፍ ድርሻቸው የሆነ 852 ሚሊዮን ብር እንዳልተከፈላቸው ገልጠው አቤት ብለዋል። የአል አሙዲን ድርሻ ሕጋዊ ውክልና ለሰጧቸው ለአብነት በባንክ ገቢ የተደረገ ሲሆን፣ አል አሙዲን ክስ የመሠረቱት አብነት ገንዘባቸውን እንዲከፍሏቸው ፍርድ ቤት እንዲያዝላቸው ነው።
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
Subscribe to AddisMedia Channel
Ethiopia,Ethiopian news,Today news,zehabesha news,ethio 360,reyot,yeneta,feta daily,andafta,esat tv,fana tv,ebc,shukshukta,amhara,abiy ahmed
AddisMeda Your Community Website.