Sino-Ethiop Associate (Africa) PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Place of Work:ገላን ፋብሪካው ቅጥር ግቢ
Job Title
ጁኒየር ባዮሎጂስት /Junior Biologist/
Job Requirement
Education፡በባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
Experience: ቢያንስ 1 ዓመት በሙያው የሰራ
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና በፎቶ ኮፒ በሙያዝ ገላን ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ወይም አዲስ አበባ በሚገኘው የቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ሳሚ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.011450063/0114450065/0116293576/0116293478
Deadline:February 25,2022
________________________________________________________
Addis Jobs is the most…