Addis Daily News: ህወሓት ጫና ውስጥ ገብቷል | ስለ ጦርነቱ  የተሰሙ ቁልፍ ጉዳዮች  -  #ethiopia  #Mereja #ዜና #መረጃ #TPLF

Addis Daily News: ህወሓት ጫና ውስጥ ገብቷል | ስለ ጦርነቱ የተሰሙ ቁልፍ ጉዳዮች – #ethiopia #Mereja #ዜና #መረጃ #TPLF



Addis Daily News: ህወሓት ጫና ውስጥ ገብቷል | ስለ ጦርነቱ የተሰሙ ቁልፍ ጉዳዮች – #ethiopia #Mereja #ዜና #መረጃ #TPLF

Ethiopia News | Ethiopia news today | Ethiopia news today 2022 | Ethiopia Zena | Ethiopia zena today | Ethiopia zena amharic today | ethiopia zena new | ethiopia zena amharic | ethiopia zena tube | ዜና | ዜና ትግራይ | ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ | ዜና ቲዩብ | ዜናአዲስ | ዜና tube | ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ 2014

Addis Daily አዲስ ደይሊ – Welcome to the official Addis Daily YouTube channel.
Addis Daily News brings you balanced Latest Ethiopian News and Entertainment videos.
አዲስ ደይሊ Get Daily updated Ethiopian News from AddisDaily.
Visit us on AddisDaily.com




Subscribe to AddisMedia Channel

ethiopia,Mereja,ዜና,መረጃ,TPLF,Ethiopia News,Ethiopia news today,Ethiopia news today 2022,Ethiopia Zena,Ethiopia zena today,Ethiopia zena amharic today,ethiopia zena new,ethiopia zena amharic,ethiopia zena tube,ዜና ትግራይ,ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ,ዜና ቲዩብ,ዜናአዲስ,ዜና tube,ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ 2014
AddisMeda Your Community Website.

መከላከያ እና ፋኖ ለምን ተጋጩ? | የሐይማኖት አባቶች እያስታረቁ ነው | ልዩ ሃይል ኦሮሚያ ገብቷል? | Ethiopia News April 12, 2022

መከላከያ እና ፋኖ ለምን ተጋጩ? | የሐይማኖት አባቶች እያስታረቁ ነው | ልዩ ሃይል ኦሮሚያ ገብቷል? | Ethiopia News April 12, 2022



መከላከያ እና ፋኖ ለምን ተጋጩ? | የሐይማኖት አባቶች እያስታረቁ ነው | ልዩ ሃይል ኦሮሚያ ገብቷል? | Ethiopia News April 12, 2022
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia




Subscribe to AddisMedia Channel

Ethiopia News today,መረጃ,ዜና
AddisMeda Your Community Website.

መንግስት ተገዶ ወደ ጦርነት ገብቷል | ከአቶ አባዱላ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

መንግስት ተገዶ ወደ ጦርነት ገብቷል | ከአቶ አባዱላ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ



ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በተለያዩ የሃገሪቱ ከፍተኛ የስልጣን እርከኖች ላይ ሲሰሩ የነበሩት አቶ አባዱላ ገመዳ ከዶይቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ በፌዴራሉ እና ትግራይ ክልልን በሚያስተዳድረው “ህወሓት” መካከል የነበሩ የሃሳብ ልዩነቶች ጦር ለመማዘዝም የማያበቁ እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ ይሁንና ከብልጽግና ፓርቲ ምስረታ በኋላ “የሁለቱ ወገኖች ልዩነት የመጥበብ አዝማሚያን አላሳየም” ያሉት የቀድሞው ጉምቱ ባለስልጣን በተለይም ህወሓት “በፌዴራሉ መንግስትና በህገመንግስቱም ጭምር እውቅና የተነፈገ” ካሉት የትግራዩ ምርጫ በኋላ ግን ነገሮች ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ማምራታቸውን እና የድርድር መስመርን ያጠበቡ ብለውታል፡፡ በህወሓት ባለስልጣንም ጭምር ተረጋግጧል ያሉት የሰሜን ዕዝ የሃገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተወሰደው ያልታሰበ ያሉት ጥቃት ደግሞ “የፌዴራሉ መንግስት ተገዶ ወደ ጦርነት ለመግባቱ ማሳያ ነው” ያሉት አቶ አባዱላ አሁን ሊደርስ የሚችለውን ቀውስ የሚያሳንሰው የጦርነቱን ጊዜ ማሳጠር ብቻ ነው ሲሉም አክለዋል፡፡

Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia.
AddisMedia Daily Ethiopian News Source #Ethiopia #EthiopianNews


Subscribe to AddisMedia Channel


AddisMeda Your Community Website.