[ሰበር መረጃ] በአየር መንገዱ የተፈጠረው ምንድነው? | የእነ ኤፍሬም ድርጅት ስራ ጀመረ | Ethiopia News | March 30, 2022

[ሰበር መረጃ] በአየር መንገዱ የተፈጠረው ምንድነው? | የእነ ኤፍሬም ድርጅት ስራ ጀመረ | Ethiopia News | March 30, 2022



[ሰበር መረጃ] በአየር መንገዱ የተፈጠረው ምንድነው? | የእነ ኤፍሬም ድርጅት ስራ ጀመረ | Ethiopia News | March 30, 2022
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia




Subscribe to AddisMedia Channel

Ethiopia News,breaking news,zehabesha,abel birhanu,feta daily,yeneta,ethio 360
AddisMeda Your Community Website.

ዶ/ር ቴዎድሮስ የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል?

ዶ/ር ቴዎድሮስ የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል?

ሐሰት፡ ዶ/ር ቴዎድሮስ የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት ለሁለተኛ ጊዜ መመረጣቸው አልተረጋገጠም

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ምርጫ በመጪው ግንቦት ወር ይካሄዳል

ከታች በምስሉ እንደሚታየው “Digital Woyane ድጅታል ወያነ” የተባለ ከ 170ሺ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገጽ በሰበር ዜና “ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው ተመርጠዋል” የሚል መረጃን አጋርቷል

አዲስ ሚዲያ ከኮድ ፎር አፍሪካ ጋር በመተባበር በሃቅ ማንጠሪያ ክፍሉ በኩል ባደረገው የማጣራት ስራ መረጃውን ሐሰት መሆኑን አረጋግጧል።

ከታች በምስሉ የሚታየው የአለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያረጋግጠው ከሆነ የተቋሙ ዳይሬክተርነት ሹመት ሂደት ገና አልተጠናቀቀም። ሹመቱ የሚከናወነው ግንቦት 14 ቀን 2014 ዓ.ም (በጎርጎሮሲያኑ የዘመን አቆጣጠር May 22, 2022) ነው።

በፈረንጆቹ ግንቦት ወር 2017 የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በመሆን የተመረጡት ዶ/ር ቴዎድሮስ ለሁለተኛ ዙር እንደሚወዳደሩ ይፋ ባያደርጉም ፥ ጀርመን ግለሰቡ በድጋሚ እንዲመረጡ ፍላጎት አላት

በተጨማሪም ፈረንሳይ ፣…

Read The Full Article – Click Here

See More Latest Ethiopian News on AddisMedia.net