[ሰበር መረጃ] ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አርፈዋል | Ethiopian Orthodox Patriarch Abune merkorios dies | EOTC
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
አራተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ህመም አጋጥሟቸው በሀሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደነበሩ ይታወሳል።
Subscribe to AddisMedia Channel
Ethiopia,orthodox tewahdo,mezmur,abune merkorios,eotc tv,mahebere kidusan
AddisMeda Your Community Website.