Addis Media: ዶ/ር አብይ ከህወሃት ጋር ድርድር ሊኖር እንደሚችል መናገራቸው ተዘገበ | የአፋር አካባቢዎች በህወሃት ተይዘዋል |  Ethiopia News

Addis Media: ዶ/ር አብይ ከህወሃት ጋር ድርድር ሊኖር እንደሚችል መናገራቸው ተዘገበ | የአፋር አካባቢዎች በህወሃት ተይዘዋል | Ethiopia News

Ethiopia News January 26, 2022 | Addis Media: ዶ/ር አብይ ከህወሃት ጋር ድርድር ሊኖር እንደሚችል መናገራቸው ተዘገበ | የአፋር አካባቢዎች በህወሃት ተይዘዋል

Zehabesha | Abel Birhanu አቤል የወይኗ ልጅ | EBC | Fana | Tigray TV | TMH | Ethio 360 | ESAT tv | Zena tube | Andafta | Yeneta | Feta daily
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia

Subscribe to AddisMedia Channel

Entoto park,Fana TV,Fana TV Entoto,EBC Entoto Park,zehabesha News,Ethiopia,Shukshukta news,Eritrea News,Best Ethiopia music 2020,Seifu On ebs,ESAT,Dr Abiy Ahmed,ESAT News,teddy afro,Ethiopian girl,Ebs Sunday Special,Amharic Movie,Filfilu comedy,yebeteseb chewata,zehabesha,(ዘመን )ZEMEN,sheger fm,ethio 360,abel birhanu,OMN,Tigray tv,Addis Media,Ethiopian News Today,Ethiopian Music,Ethiopian Birr,Ethiopian Breaking News,ethiopian new music
AddisMeda Your Community Website.

Addis Media: በህወሃት የተጨፈጨፉ የአማራ ተወላጆች | ዶላር ምንዛሬ ቤቶች ተዘጉ #Ethiopia #Amhara #TPLF #Fano #News

Addis Media: በህወሃት የተጨፈጨፉ የአማራ ተወላጆች | ዶላር ምንዛሬ ቤቶች ተዘጉ #Ethiopia #Amhara #TPLF #Fano #News

Ethiopian News Today | January 1, 2022 | Addis Media: በህወሃት የተጨፈጨፉ የአማራ ተወላጆች | ዶላር ምንዛሬ ቤቶች ተዘጉ #Ethiopia #Amhara #TPLF #Fano #News

#Zehabesha #Ethio360 #ESAT #Yeneta #AbelBirhanu #FetaDaily #Fana #EBC #TodayNews
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia

Subscribe to AddisMedia Channel

Ethiopia,Ethiopian news,Today news,zehabesha news,ethio 360,reyot,yeneta,feta daily,andafta,esat tv,fana tv,ebc,shukshukta,tplf,tigray,amhara,fano,abiy ahmed,tsadkan gebretinsae,bbc
AddisMeda Your Community Website.

ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም

Oromo Liberation Army” የሚል  ስያሜ ያለው ከ1ሺ800 በላይ ተከታዮች ያሉት የቲውተር ገጽ “በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የትኞቹ ቦታዎች በማን እንደተያዙ የሚያሳይ የሳተላይት ምስል” በማለት ህዳር 22 ፣ 2014 አ/ም (December 1, 2021) በለጠፈው የካርታ ምስል እና መረጃ ላሊበላ በህወሃት ታጣቂዎች ስር እንደምትገኝ ገልጿል

አዲስ ሚዲያ  ከኮድ ፎር አፍሪካ ጋር በመተባበር የተለያዩ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ የላሊበላ ከተማ አሁን ላይ በህወሃት ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር አለመሆኗን አረጋግጧል።

ትላንት አመሻሹን የላሊበላ ከተማ በመከላከያ ሰራዊት እና አጋር ሃይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተዘግቧል

ሮይተርስ የዜና ምንጭ የላሊበላ ከተማ በፌደራልና አጋር የክልል ሃይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን በተመለከተ በሰራው ዘገባ ፥ የህወሃት ታጣቂዎች ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን ከአካባቢው ነዋሪዎች ማረጋገጡን ይፋ አድርጓል

The post ሐሰት፡ የላሊበላ ከተማ በህወሃት ቁጥጥር ስር አይደለችም appeared first on Addis Media.

Read The Full Article – Click Here

See More Latest Ethiopian News on AddisMedia.net