Ethiopia: [ሰበር መረጃ] የቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ መግለጫ | ለየካቲት 5  ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል - Addis Daily አዲስ ደይሊ

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] የቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ መግለጫ | ለየካቲት 5 ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል – Addis Daily አዲስ ደይሊ

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] የቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ መግለጫ | ለየካቲት 5 ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል – Addis Daily አዲስ ደይሊ

ethiopia,ethiopia orthodox church,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox tewahedo church,ethiopian orthodox sibket,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox church,ethiopian news,ethiopia today,orthodox mezmur,orthodox,ethiopia orthodox church news,ethiopian orthodox tewahedo,ethiopian orthodox tv,new ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox mezmur new,ethiopian orthadox,ethiopian,ethiopian orthodox tewahedo wedding,eotc tv,ethiopia news

ቅዱስ ሲኖዶስ,ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ,ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ,ቅዱስ ሲኖዶስ 2015,ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጠ,አስደንጋጭ አቶ ሳዊሮስ አባቶች በየአሉበት እንዲገደሉ አዋጅ አወጀ? ቅዱስ ሲኖዶስ,ማህበረ ቅዱሳን,ማህበረ ቅዱሳን tv,ማህበረ ቅዱሳን ዜና,ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን,zena tube,mereja today,seifu on ebs,ashruka,abel birhanu,rakeb,hope music ethiopia,ethiopian news,ethio 360,mahi&kid vlogs,new ethiopian music,new ethiopian comedy,miko mikee,yebeteseb chewata,netsebraq – ነፀብራቅ,minew shewa tube,andafta,stand up comedy,feta daily

ethiopian news,ethiopia today,today news,news,ዜና,youtube news,ethiopian youtube news,ኢትዮጵያ,adiss abeba,adiss ababa,addis ababa,ethiopia,#ethiopia #yeshiber

Subscribe to AddisMedia Channel

ethiopia,ethiopia orthodox church,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox tewahedo church,ethiopian orthodox sibket,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox church,ethiopian news,ethiopia today,orthodox mezmur,orthodox,ethiopia orthodox church news,ethiopian orthodox tewahedo,ethiopian orthodox tv,new ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox mezmur new,ethiopian orthadox,ethiopian,ethiopian orthodox tewahedo wedding,eotc tv,ethiopia news
AddisMeda Your Community Website.

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] መንግስት ህገወጥ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ አስጠነቀቀ - Addis Daily አዲስ ደይሊ

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] መንግስት ህገወጥ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ አስጠነቀቀ – Addis Daily አዲስ ደይሊ

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] መንግስት ህገወጥ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ አስጠነቀቀ – Addis Daily አዲስ ደይሊ

ethiopian orthodox mezmur,ethiopia,mezmur orthodox ethiopia,mezmur orthodox ethiopian,mezmur ethiopian orthodox,ethiopia orthodox,ethiopian orthodox tewahedo church,orthodox mezmur,ethiopian orthodox sibket,ethiopia orthodox church,orthodox,eritrean orthodox mezmur,ethiopian news,mezmur orthodox eritrea,ethiopian orthodox,new ethiopian orthodox mezmur,meskel mezmur orthodox,ethiopia mezmur,orthodox tewahido,ethiopia orthodox church.

ethiopia,ethiopian news,ethiopian,new ethiopian music,ethiopia: ሰበር ዜና,ethiopia- ሰበር መረጃ,latest ethiopian news,ethiopia women,ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news,ሀሁ ethiopia,ems ethiopia,ethiopia dam,ethiopia news,ethiopia facts,ethiopia today,egypt ethiopia,ethiopia future,ethiopian food,ethiopia news now,ethiopia economy,ethiopia history,ethiopian power,ethiopian dance,ethiopia news 2022,diretube ethiopia

Subscribe to AddisMedia Channel

ethiopian orthodox mezmur,ethiopia,mezmur orthodox ethiopia,mezmur orthodox ethiopian,mezmur ethiopian orthodox,ethiopia orthodox,ethiopian orthodox tewahedo church,orthodox mezmur,ethiopian orthodox sibket,ethiopia orthodox church,orthodox,eritrean orthodox mezmur,ethiopian news,mezmur orthodox eritrea,ethiopian orthodox,new ethiopian orthodox mezmur,meskel mezmur orthodox,ethiopia mezmur,orthodox tewahido,ethiopia orthodox church.
AddisMeda Your Community Website.

Ethiopia: [ሰበር መረጃ]  ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ | ምዕመናን ታቦታቱን አጅበው በመስቀል አደባባይ እንዲገኙ ታዘዘ - Addis Daily

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ | ምዕመናን ታቦታቱን አጅበው በመስቀል አደባባይ እንዲገኙ ታዘዘ – Addis Daily

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ | ምዕመናን ታቦታቱን አጅበው በመስቀል አደባባይ እንዲገኙ ታዘዘ – Addis Daily

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ አዋጅ
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረው አስቸኳይ ምልዐተ ጉባኤ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቅዱስ ሲኖዶስ በሚል በሕገ ወጥነት በቀድሞ ስማቸው አባ ሳዊሮስ የተባሉ ግለሰብ መሪነት ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ቀን ድረስ በተለያዩ ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥት በሚመራቸው ቦታዎች ውስጥ በሚገኙ የቤተ ክርስቲያኗ አህጉረ ስብከት የሆኑትን ሥርዓተ አምልኮዋን የምትፈጽምባቸው በየመዋቅሩ የሚገኙ አስተዳደር ቢሮዎችን ከሕግ አግባብ ውጭ የቤተ ክርስቲያኗ እምነት ተከታይ ያልሆኑ ግለሰቦችን በማካተት በመንግሥት ልዩ ኃይል ድጋፍ በመውረር እና በመስበር የሕግ አግባብነት በሌላቸው እንዲሁም መብት እና ጥቅም ሳይኖራቸው በማሸግ ቤተ ክርስቲያን ላይ ወረራ እየተፈጸመባት የሚገኝ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶስ ለመረዳት ችሏል፡፡
መንግሥትም ሰላም እና ደህንነትን ከማስጠበቅ ባለፈ የሕይወት እና የአካል ደህንነት መብትን እንዲሁም የመንቀሳቀስ መብትን በመገደብ ያለአግባብ ታግተው መቆየታቸውን ከሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ከዚህ ቀደም መግለጻችን የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ ድርጊታቸውም ሳይታቀቡ በጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑትን ብጹዕ አቡነ ያሬድን በሕገ ወጥ መልኩ የዜግነት መብታቸው ተጥሶ በደረቅ ሌሊት በማሰር እና በማዋከብ ከሀገረ ስብከታቸው ለቀው እንዲወጡ የተደረጉ ሲሆን እንዲሁም የተለያዩ አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳትን ወደየ አህጉረ ስብከታቸው እንዳይሄዱ ማስፈራሪያ በመላክ የቤተ ክርስቲያችንን ክብር እና ልዕልና እጅጉን የሚጎዳ እና አሳዛኝ ድርጊት እየተፈጸመባት ይገኛል፡፡ በተጨማሪም የየሀገረ ስብከት ሥራ አኪያጆችንና ሠራተኞችን፤ አገልጋይ ካህናትንና ምእመናን በሕገ ወጥ መልኩ በማሰር እንደ መንግሥት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ባለመወጣቱ ቤተ ክርስቲያናችን እጅጉን አዝናለች፡፡
ከዚህም አልፎ መንግሥትም በቤተ ክርስቲያችን በኩል በተደጋጋሚ የተሰጠውን ማሳሰቢያ ችላ በማለቱ ምክንያት በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ ሕገ ወጦቹ መንግሥትን ተገን በማድረግ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በሕገ ወጥ መልኩ ወረራ ለመፈጸም ባደረጉት እንቅስቃሴ ቤተ ክርስቲያንችንን ለመጠበቅ በወጡ ምእመናን ላይ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የአደባባይ የግድያ ወንጀል ተፈጽሟል፡፡ ሌሎች በቁጥር ያልታወቁ ምእመናንም ላይ ከፍተኛ እና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
ይህንንም ሕገ ወጥ ተግባር በተመለከተ ተገቢውን ሕጋዊ የሰላም እና የደህንነት ከለላ እንዲያደርጉ ለሚመለከታቸው የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ ቤተ ክርስቲያናችን ብትሰጥም ይህንን ማሳሰቢያ ወደጎን በመተው መንግሥት ሕገ ወጡን ቡድን በመደገፍ እና በማስፈጸም ከላይ የተገለጹትን አሳዛኝ ድርጊቶች በይፋ በአደባባይ ፈጽሟል፡፡
ስለሆነም የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጠራው አስቸኳይ ጉባዔ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል፡፡
1. በብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት እና የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፤ የክፍል ኃላፊዎች፤ ካህናት፤ አገልጋዮች እና ምእመናን ላይ የተፈጸመውንና እና እየተፈጸመ ያለውን ሕገ ወጥ እስር እና ወከባ ቅዱስ ሲኖዶስ በፅኑ አውግዟል፤
2. በጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ በደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን፤ ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ የወጡት ምዕመናን ላይ ጭካኔ በተሞላ ሁኔታ የተፈጸመው ሕገ ወጥ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የተፈጸመው አሰቃቂ የሞት ድርጊትን ፍጹም ታወግዛለች፤ ተገቢውን ሲኖዶሳዊ እና ሃይማኖታዊ ጸሎት በማድረግ በሁሉም አጥቢያ ሥርዓተ ፍትሐት እንዲፈጸም ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤
3. ቅዱስ ሲኖዶስ በጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ውሳኔ እና በሰጠው መግለጫ መላው የቤተ ክርስቲያኒቱ ተከታዮች ጾመ ነነዌን ሙሉ የሱባዔ ጊዜ በማድረግ ጥቁር ልብስ ያለውን ትርጓሜ በመግለጥ እንድንሰነብት መግለጫ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡
3.1. ለዚህም ዝርዝር አፈጻጸም መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 3 ቀናት በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የምትገኙ ማናቸውም ካህናት እና ምዕመናን ሙሉ ጥቁር ልብስ በመልበስ በየአብያተ ክርስቲያናት እና በገዳማት ያለውን ሥርዓተ ጸሎት እንድትመሩ እና እንድትከታተሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤
3.2. በየትኛውም እንቅስቃሴ ይህንን ጥቁር ልብስ በመልበስ የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ንቁ በመሆን እንድትፈጽሙ፤ ሆኖም ግን ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን ዓለም አቀፍ የጸሎትና የምህላ መርሐ ግብር ካወጀበት ቀን በኃላ በተለያዩ ከተሞች የጥቁር ልብስን ሆነ ተብሎ ከገበያ እንዲወጣ እየተደረገ መሆኑን በመረዳታችን ምዕመናን ያላችሁን ተመሳሳይ አልባሳት በመጠቀም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በእንቅስቃሴያችሁ ሁሉ እንድትፈጽሙ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤
3.3. በነዚህ ቀናት ውስጥ አገልግሎቱ በድምጽ ማጉያ እንዲከናወን እና የሙሉ ጊዜ ሆኖ በሰባቱ የጸሎት ሰዓታት እየተጠበቀ በተመሳሳይ ሰዓታት ለአምስት ደቂቃ ያህል በማያቋርጥ ደወል በመደወል የማስተጋባት ሥራ እንዲሠራ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤
3.4. ይህንንም የየአህጉረ ስብከት፤ የወረዳ ቤተ ክህነት እና የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሰበካ ጉባኤያት በመከታተል እንድታስፈጽሙ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡
3.5. የአኃት አብያተ ክርስቲያናት፤ የኦርቶዶክስ ዓለም፤ እውነቱን የምታውቁና የምትደግፉ ማናቸውም ኃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ተቋማት እና ግለሰቦች የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ በመደገፍ በአንድነት ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላፋለን፡፡
4. በነዚህ የጸሎትና የምሕላ ጊዜያት የደነደኑ ልቦች ወደ ልቦናቸው ተመልሰው የቤተ ክርስቲያኒቱን ጥሪ ሰምተው የማይፈጽሙ እንደሆነ
4.1. በየካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናት እና ምእመናን ከጠዋቱ 11፡00 ጀምሮ በየአጥብያቸው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት እስከ ጠዋቱ 1፡30 ድረስ ሥርዓተ ቅዳሴው ከተፈጸመ በኃላ ከጠዋቱ 2፡00 ላይ ሁሉም ገዳማት፣ አድባራት እና አብያተ ክርስቲያናት በተመሳሳይ ሰዓት ደወል በመደወል ምእመናን በሙሉ እስከ ጠዋቱ 2፡30 ድረስ እንዲሰባሰቡ በማድረግ ከየአጥቢያው በመነሳት የጥምቀተ ባህር ወይም የመስቀል አደባባይ ላይ ታቦተ ሕጉን በማክበር፤ በማጀብ በዝማሬ እና በምህላ በአንድ ቦታ በመሰባሰብ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡
4.2. የዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ዝርዝር አፈጻጸም መመሪያን በተመለከተ በአጭር ጊዜ ውስጥ የምናሳውቃችሁ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳስባል፡፡
5. ማንኛውም የመንግሥት የጸጥታ ኃይል ቤተ ክርስቲያን ያዘዘችውን ሰላማዊ ጥያቄ በሚከወንበት ማንኛውም የአገልግሎት ጊዜ ተግባራቱ ሰላማዊ መሆናቸውን በመገንዘብ ተገቢውን ጥበቃ የማድረግ ግዴታ እንዳለበት አውቆ እንዲያስፈጽም ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳስባል፤

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ

ethiopia,ethiopian orthodox,ethiopian news,ethiopia today,ethiopian orthodox sibket,ethiopian orthodox church,ethiopian orthodox tewahedo,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian youtube news,ethiopian orthodox tewahido,ethiopian orthodox mezmur new,ethiopian orthodox mezmur mariam,eritrea orthodox tewahdo,ethiopian orthodox tv,new ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox tewahedo church,orthodox tewahido,orthodox sibket,eritrea orthodox

Subscribe to AddisMedia Channel

ethiopia,ethiopian orthodox,ethiopian news,ethiopia today,ethiopian orthodox sibket,ethiopian orthodox church,ethiopian orthodox tewahedo,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian youtube news,ethiopian orthodox tewahido,ethiopian orthodox mezmur new,ethiopian orthodox mezmur mariam,eritrea orthodox tewahdo,ethiopian orthodox tv,new ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox tewahedo church,orthodox tewahido,orthodox sibket,eritrea orthodox
AddisMeda Your Community Website.

ክትባቱ የጎንዮሽ ጉዳት አደረሰ | በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው | Ethiopia | Covid-19 Vaccine

ክትባቱ የጎንዮሽ ጉዳት አደረሰ | በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው | Ethiopia | Covid-19 Vaccine

Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia.
AddisMedia Daily Ethiopian News Source #EthiopianNews #AddisMedia #Ethiopia

Subscribe to AddisMedia Channel

AddisMeda Your Community Website.

አምነስቲ የኤርትራ ወታደሮች አክሱም ላይ ሰላማዊ ዜጎችን ገድለዋል አለ | የኢትዮጵያና ኤርትራ ምላሽ | Ethiopia | Axum | Amnety