Hebron Construction is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡ፕሮጀክት

Job Title

የሳይት መሀንዲስ(Site Engineer)

Job  Requirement

Education፡በቢኤስሲ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ የሥራ መስክ የተመረቀ/ች

Experience8 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ/ች ቢየንስ 6 ዓመት በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ በህንፃ ግንባታ ሥራ ላይ የሰራ/ች

Required No፡2

How to apply

ከላይ የተገለፀውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልቾች የትምህርት ማስረጃና የታደሳ የሙያ ፍቃድ ዋናውንና የማይመለስ  ኮፒ  በመያዝ  ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለሁሉም የሥራ መደቦች ደሞዝ በስምምነት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Address፡አያት አደባባይ…