Haset Wholesale Business S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work:አዲስ አበባ
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employmet:በቋሚነት
Job Title
ከፍተኛ መጋዘን ኃላፊ/Senior Warehouse Manager/
Job Requirement
Education & Experience:በማኔጅመንት በዲግሪ/በአካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሆኖ ቢያንሰ 3/6 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ከማረሚያ ቤት ከፍ ብሎ ከሚገኘው ሸገር ህንፃ ቢሮአችን 3ኛ ፎቅ ቁጥር 332 የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel.0114-40-31-03
NB:Only shortlisted candidates…
Get involved!
Comments