Ethiopian Railways Corporation is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary 12,600.00
  • ደረጃ 10
  • Place of work አዲስ አበባ

Job Title

Senior Lawyer

Job Requirement

1.የስራ መደቡ መጠሪያ: Senior Lawyer(ሲኒየር ጠበቃ )

የት/ት ደረጃ:LLM/LLB Degree in Law

Experience፡3/5 ዓመት

Required number:2

 

How to apply

1.አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከመስቀል አደባባይ ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን…