Ambasel Trading House PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary፡በስምምነት
Job Title:
የሰው መድሀኒት ሽያጭ ሲኒየር ኦፊሰር II/Senior Drug Sales Senior Officer II/
Job Requirement
Education & Experience፡ በፋርማሲ የትምህርት ዝግጅት ለሁለተኛ ዲግሪ5ዓመት ፣ለመጀመሪያ ዲግሪ 7ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ (በሰው መድሀኒት ኢምፖትርና ሽያጭ ላይ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት)
Required No.1
Level:12
Explanation፡ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
NB:የፈተና ቀን በስልክ ይገለፃል
How To Apply
ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በአካል…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Senior Drug Sales Senior Officer II
Get involved!
Comments