Bole Printing  Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት

Job Title

Senior Auditor(ከፍተኛ ኦዲተር)

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ  በአካውንቲንግ/በአካውነቲንግ ና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience: 6ዓመት  የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኦዲተርነት የሰራ/ች 

 

How to apply

ለሥራ መደቡ የተቀመጠው ተፈላጊ ችሎታና መስፈርት በላይ ያላቸው እንዲወዳደሩ ይበረታታሉ፡፡

መስፈርቱን የምታሟሉ  አመልካቾች ኦርጅናልና ማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፣የትምህርት ማስረጃና  የሥራ ልምድ ከሲቭ ጋር  ቦሌ መንገድ  በሚገኘው  ቦሌ ማተሚያ ድርጅት የሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ቢሮ 2ኛ…