Cross Country Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት

Job Title

ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant /

Job Requirement

Education፡ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ መዝገብ አያያዝ በዲግሪ የተመረቀ/ች

Experience:አምስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ በገቢና ወጪ ዕቃ/Import Export/ ድርጅት ላይ የሰራ/ች

በቂ የፒስርቲ አካውንቲንግ ችሎታ ያለው/ላት

How to apply

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የምይመለስ ኮፒ በቀድሞው ኢምፔርያል ሆቴል አጠገብ ሳሚ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  404 ድረስ በመቅረብ እንድታመለክቱ ይጋብዛል፡፡

 Deadline:March 11,2022

________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we…