MAME STEEL MILL PLC  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት(ማራኪ)
  • Terms of Employment:በቋሚነት
  • Place of Work: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ፊትለፊት

Job Title

ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እንዲሁም በPeachtree Accounting እና በE-tax & በIFRS ሰርተፈኬት ያለው/ያላት እና በE-Tax & E-Payment Trained የሆነ/የሆነች

Experience:በማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ4ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት በሲኒየር አካውንታንት የሰራ/ች

Required No.1

How to apply

 የተጠቀሱትን መመዘኛ…