Akwos Construction & Aluminum Work PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary፡በስምምነት
  • Terms of Employment፡በቋሚነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

ሲኒየር አካውንታንት((Senior Accountant)

Job Requirement

Education:ዲግሪ

Experience:በካውንታንት ዲግሪ ሆኖ በአጠቃላይ ቢያንስ 8 ዓመት ሥራና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኮንስትራክሽን ድርጅት የሠራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

Required No፡1

How to apply

አመልካቾች የሥራ ልምዳቸውን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በሚከተለው አድራሻ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Address

ቦሌ ክ.ከ ወረዳ 04 መገናኛ ከለም ሆቴል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ሲድራ ሆቴል አካባቢ

Tel.011-8678021

E-mail: akwoscon@gmail.com

Deadline:March…