Amaga PLC    is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary፡በስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

ሲኒየርአካውንታንት/Senior Accountant/

Job Requirement

Education:በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience :በሙያው ከ6ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

Required No.1

How to apply

ከዚህ በላይ የተገለፀውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አማጋ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 51 በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ

Tel,0112-76-04-87

Deadline: October 11,2021

________________________________________________________

Addis Jobs is the…