ENAT BANK is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በኮንትራት
- Salary:በስምምነት
- Place of work፡አዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ደሴ እና ማንጃር(አረርቲ)
Job Title
የጥበቃ ሰራተኛ(Security Officer)
Job Description
- ባንኩ ገንዘቡ የከበሩ ማዕድናትና ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውር ከንብረቱ ጋር በመሆን ደህነቱን መጠበቅና ማጀብ
- የባንኩ ሰራተኛችና፣የባንኩን ደንበኞችና ንብረቶችን ደህንነት መጠበቅና፣ተቀብሎ ማስተናገድ
- የባንኩን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ቢሮዎች ደህነንት መጠበቅ
- ሌሎችም ተመሳሳይ ተግባራትን በቅርብ ኃላፊ ሲታዘዝ መፈፀም
Job Requirement
Education & Experience፡በአዲስ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ወይም በድሮው 12ኛ ክፍል…
Get involved!
Comments