Menschen fuer Menschen Foundation is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title
የጥበቃ ሰራተኛ//Security Guard/
Job Overview
- Salary :Negotiable
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Requirement
Experience:2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሥራ ልምድ ያለው ተያዥ ማቅረብ የሚችል
Required No.4(አራት)
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምትሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በተጠቀሰው አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት
P.O.Box .2568
አዲስ አበባ
Deadline:June 17, 2021
Please login with Candidate account to view more fields.
Get involved!
Comments