Misrak  Africa Hidase is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Experience:ለዲግሪ 2 ዓመት/ለዲፕሎማ 4

Job Title

Secretary Cashier

Job Requirement

Job Position:Secretary Cashier(ሴክሬታሪ ካሸር)

Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም  በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

Additional skills :ጥሩ የቢሮ አመራር ክህሎት ያላት በቂ የኮምፒውር ዕውቀት ያላት(MS office Computer Application e-mail ,letters,package’s  etc)

How to apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን  በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለቡ ሴፍዌይ…