Saba Engineering PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት ሆኖ በተጨማሪም ለየበጀት ዓመቱ የተመደበውን የሕክምና ወጪ ድርጅቱ ይሸፍናል
  • Terms of Employment:የፕሮጀክቱ ስራ እስኪጠናቀቅ (ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ)
  • Place of Work፡አዲስ አበባ ከንግድ ስራ ኮሌጅ በስተጀርባ  ቴሌ ባር 1ኛ ፎቅ ሳባ ኢንጅነሪንግ ኃላፊነቱ የተ/የግ/ኩባንያ ላይዘን ቢሮ

Job Title

ሴክሬታሪ/Secretary/

Job Requirement 

Education & Experience:የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ፣በሴክታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽ ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) ወይም በተመሳሳይ  የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ኖራት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በሴክታሪነት ወይም…