Public Service Employees Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

Job Title

ሴክሬታሪ/Secretary/

Job Requirement

Education:ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣በቢሮ አስተዳደርና በመሳሰሉት በቀድሞ 12+1/12+2 ወይም በአዲሱ 10+2/10+3 ወይም ሌቭል

Experience:4/2 ዓመት

Additional skills

  • መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ…