GIGAR Trading is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Place of Work:Addis Ababa
- Terms of Employment:Permanent
- Salary:Negotiable
Job Title
ፀሐፊ (Secretary)
Job Requirement
Education: ፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት
Experience: ለዲግሪ 3 ዓመት ለዲፕሎማ 5ዓመት በሙያው ልምድ ያላት
How to apply
ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒውን ይዘው በግንባር በመቅረብ ማመልከት ትችላችሁ፡፡
Address
ሜክሲኮ አደባባይ ሆቴል ዲ.አፍሪክ አካባቢ 5ኛፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው ሽያጭ ቢሮአችን በመቅረብ ማመልከት ይቻላል፡፡
Tel.0115-51-82-67/0115-50-58-54
Deadline: May 21-2021
Please login with…
Get involved!
Comments