Ethiopian Coffee Sport Club is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment :በቋሚነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Salary:በክለቡ ስኬል መሰረት/በስምምነት

Job Title

የሽያጭ ሰራተኛ /Sales /

Job Requirement

Education:የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፣በሴልስማን በአካውንቲንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

Experience፡ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፐሎማ 2 ዓመት እና በላይ

How to apply

መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምዳችውንና የትምህርት ማስረቸውን ይዘው ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 135 ቀርበው መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ

Tel.0115314125/0115512825

Deadline:January…