Amefad Bottled Water PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት

Job Title:

የግዥ ባለሙያ/Purchasing Expert/

Job Requirement

Job Position:የግዥ ባለሙያ/Purchasing Expert/

Education:ሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ሙያ፣ በ ደረጃ 4 (10+4) ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች

Experience፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ  የፋብሪካ የሥራ ልምድ

Place of Work:አዲስ አበባ ቢሆኑም እንደአስፈላጊነቱ አዲስ አበባ ውጭም ሄዶ ሊሰራ ይችላል

NB:ለሚመዘገቡ ዋስትና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው

   How To Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ከማመልካቻ ደብዳቤ ጋር ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በአካል…