Ethiopian Coffee Sport Club is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment:በቋሚነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Salary:በክለቡ ስኬል መሰረት

Job Title

ንብረት አስተዳደር/Property Management/

Job Requirement

Education: የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፐሎማ ሰፕላይ ማኔጅመንት በአካውንቲንግ እና ተዛማጅ የት/ት መስክ

Experience: ለዲግሪ ሶስት ዓመት እና በላይ ለዲፕሎማ 5 ዓመት

How to apply

መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምዳቸውንና የትምህርት ማስረጃቸውን ይዘው ሜክስኮ በሚገኘው የክለቡ ዋና መስሪያ ቤት ቡናና ሻይ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡

Tel.0115314125/0115512825

Deadline:November 26,2021

__________________________________________

Addis Jobs is…