Bagersh Agro is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

 

  • Terms of Employment፡በቋሚነት
  • Salary፡በስምምነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

የዕቅድ ክትትል ባለሙያ/Planning and Monitoring Officer/

Job Requirement

Education፡በእርሻ ምጣኔ ሀብት ወይም በምጣኔ ሀብት/Agricultural Economics or Economics/ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience፡አምስት ዓመት በላይ በቡና እርሻ ላይ በሙያው የሰራ/ች

Required No.1

How to apply

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ከማመልከቻችሁ ጋር በማድረግ ቦሌ ሚሊኒም አዳራሽ ፊትለፊት ከራስ ዳሽን ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ዋና ቢሮ በአካል በመገኘት ዌም በኢሜል አድራሻችን በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን…