Giga Construction PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡አዲስ አበባ ቃሊቲ ፕሮጀክት
  • Salary: በስምምነት

Job Title

ቢሮ መሀንዲስ /Office Engineer/

Job Requirement

Education:የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስ እ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ  የተመረቀ/ች

Experience4 ዓመት እና ከዛ በላይ ቢሮ ምህንድስና በህንፃ ስራ ፕሮጀክት ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት

Required No.1

How to apply

ሰዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ መብራት  ሃይል ገርጂ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ሜታን አልፈው ሴትስ ህንፃ ፊትለፊት በሚያስገባው ፒስታ መንገድ::

ለበለጠ መረጃ

Tel.0118 96 11 99/0118 96 12 00

Deadline:January 28,2022

________________________________________________________

Addis Jobs is the most popular website…