Gifti Foods and Packaging PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title

ሞተረኛ(ፖስተኛ)//Motorist/

Job Requirement

Education:12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው

Experience: በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ

How to apply

አመልkቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊትለፊት በአዋሽ  ባንክ በኩል ገባ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

Tel.0114-42-53-95/0114-42-18-29

Deadline:May 24,2021

_______________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day,…