Akmase Import and Export is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
ተላላኪ እና ጉዳይ አስፈጻሚ/Messenger/
Job Requirement
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች የኮምፒውተር እውቀት ያላት ተጨማሪ የትምህርት ደረጃ መረጃ/ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
Experience:1 ዓመት እና ከዛ በላይ
Age፡ከ20 ዓመት በላይ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት መስረጃችሁን በመያዝ በድርጅታችን በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ .9ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 90 3
Tel.01115-58-53-84
Deadline፡June…
Get involved!
Comments