Lion Security PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት

Job Title

የማርኬቲንግና የሽያጭ ባለሙያ/ Marketing and sales professional/

Job Requirement

Education:በመስኩ ቢያንስ ሶስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

  • ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል የማዘጋጀት አቅም ያለው/ያላት
  • የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት የሚችል /የምትችል
  • የሽያጭ እና የማርኬቲንግ መምሪያ ስራዎች በስትራቴጂ በመንደፍ ማስቀጠል የሚችል /የምትችል
  • የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያው ኣመታዊ እቅድ እና በጀት አስተባብሮ መስራት የሚችል /የምትችል
  • ከማርኬቲንግ እና ሽያጭ ጋር የተያያዙ ሰልጠናዎች ወስዶ ክፍሉን በዘመናዊ መልኩ ማደራጀት…