Lideta Sub City Senga Tera Residences Apartment Cooperative is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡በስምምነት
- Place of Work:ሰንጋተራ
- Terms of Employment፡በኮንትራት
Job Title
ሥራ አስኪያጅ(Manager)
Job Requirement
Education & Experience:በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ድግሪ ያለው እና 10 እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው
Required No.1
N.B፡ተያዥ ማቅረብ የሚችል
How to apply
ሚፈለገውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት የሥራ ቀናት የሰንጋተራ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት ሕንፃ ቁጥር 5 ግራውንድ በሚገኘው ቢሮዋችን በአካል በመቅረብ የማይመለስ ተፈላጊ ማስረጃዎችን በመያዝ እንድታመለክቱ…
Get involved!
Comments