B.M House Building & Rent S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work;አዲስ አበባ
- Salary፡በስምምነት
Job Title
ሥራ አስኪያጅ(Manager)
Job Requirement
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማኔጅመንት ፣በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲገሪ ወይንም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:ለመጀመሪያ ዲግሪ 12 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 7ዓመት ያገለገሉ ከዚህ ውስጥ 5ዓመት በሥራ አስኪያጅነት ያገለገሉ
Additional Skills
- ስለ ንግድ ማዕከል፣ስለ ሕንፃ አስተዳደርና በአክስዮን ማህበር ዙሪያ በቂ ዕውቀትና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- የተለያዩ የቢዝነስ ስትራቴጂዎችን የመንደፍና ሰራተኞችን የመምራት አቅምና ችሎታ…
Get involved!
Comments