Beles paradise collage is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡ለ PhD 25,000 ብር/ ለ Assistance prof 20,000 ብር

Job Title

Lecturer

Job Requirement

Education:Accounting and Finance, Management ,Economics ,Project Management , Leadership  & related fields ለሁሉም ሙያዎች ከታወቀ  ዩኒቨርሲት PhD(Assistance prof.) የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት

Experience፡1 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

Required No.ለእያንዳንዱ ሙያዎች 2

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ኮሌጅ ድረስ በመምጣት ወይም ከታች በተገለፀው ስልክ ቁጥር በቴሌግራም አካውንት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Tel.09-48-36-36-36/09-48-37-37-37/0116-68-80-74

ኮሌጁ

Deadline:June 21, …