Muley Addisu Import and Export is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት
  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title

የህግ ባለሙያ/ጠበቃ/( Lawyer)

Job Requirement 

Education፡በህግ መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

Additional Skills፡በቂ ኮምፒውተር እውቀት ፣ጥሩ ስነምግባር ያለው/ላት ፣አዳዲስ የለውጥ አሰራሮችን ለመቀበልና ለመተግበር ዝግጁ የሆነ/ች

Experienceለመጀመሪያ ዲግሪ 6ዓመት .ሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመትና ከዚያ  በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች  የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በቅሎቤት ጋራድ ህንፃ 2ኛ…