Sebeta Agro Industry PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work:ሰበታ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
ላብራቶሪ ቴክኒሽያን I /Laboratory Technician I/
Job Requirement
Education:በአፕላይድ ኬሚስትሪ (በኬሚስትሪ) ወይም በአፕላይድ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience: ከስራው ጋር አግባብ ያለው አንድ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.2
How to apply
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ አለምገና ሰበታ በሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደርና የሰው ሀብት ልማት…
Get involved!
Comments