G.B.Z Industrial Products Import is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት/ማራኪ
  • Place of Work :አዲስ አበባ
  • Terms  of Employment :በቋሚነት

Job Title

የኢምፖርት/ኤክስፖርት ኦፊሰር  (Import / Export Officer)

Job Requirement

Education፡የመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የኮሌጅ ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም አግባብ ብለው ተመሳሳይ ሙያ

Experience፡ለዲግሪ 3 ዓመት/ለዲፕሎማ 5 ዓመት በኢምፖርት /ኤክስፖርት ላይ የሰራች

Required No.1

How to apply

አመልካቾች የትምሀርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለምቪቴ  ጋር  በማያያዝ ቦሌ ሚሊኒየም  አዳራሽ ጀርባ ቤላሞውር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል…