Highlight Stationary & Manufacturing Trading is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary: Negotable
  • Place of Work:  Addis Ababa

Job Title

HR Manager, Senior Accountant, Purchaser and more

Job Requirement

1. የስራ መደብ፡ የሰው ሃይል አስተዳደር ሃላፊ
የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ በሙያው ለ 7 ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ 3ቱን ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት፡

________________________________________________________
2. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት፡
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ አካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 6…