Bekas Chemicals PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of Work:አዲስ አበባ
  • Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት (ማራኪ)

Job Title

የሰው ኃብት ስራ አመራርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ /Head of Human Resource Management and General Services/

Job Requirement

Education & Experience:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ/በማኔጅመንት /በቢዝነስ ማኔጅመንት /በሰው ሀብት ስራ አመራር/በህዝብ አስተዳደር /በፐርሶኔል ማኔጅመንት /በሊደርሺፕ  የመጀመሪያ ዲግሪና ከ6ዓመት ያላነሰ የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

Required No.1

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ…