Rose Ethiopia PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary.በስምምነት
  • Place of Work፡አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ሮዝ ኢትዮጲያ ኃ/የተ/የግ/ማ ድርጅቱ ብረታ ብረት ፋብሪካ

Job Title

የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ/General Service Officer/

Job Requirement

Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 5ዓመት በኃላፊነት የሰራ መሆን አለበት

Experience፡5 ዓመት የሰራ

How to apply

አመልካቾች አዲስ አበባ ቦሌ ከተማ ወረዳ 02 ሚሊኒየም አዳራሻ ፊትለፊት ቦሌ ሚኒ ካፌ አጠገብ ሳቪታ ህንፃ ላይ  ሐግቤስ የሚገኝበት 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት የማይመለስ ኮፒ ዶክመንት…