Amefad Bottled Water PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት
  • Terms of Employment:በቋሚነት

Job Title:

አጠቃላይ ሒሳብ ሠራተኛ /General Accountant/

Job Requirement

Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ/ች

Experience፡ 1 ዓመትናከዚያ በላይ ፋብሪካ ላይ የሰራ(የፒስችሪ ሶፍትዌር ክህሎት ያለው)

   How To Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ከማመልካቻ ደብዳቤ ጋር ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያስታውቅን አድራሻችን  ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቀድሞ አጠራር  24ቀበሌ ሲድራ…