Bole Printing Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
Job Title
የፋይናንስ ቡድን አስተባባሪ (Financial Group Coordinator)
Job Requirement
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት ፣6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
Experience፡10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No፡1
Level፡14
How to apply
ለሥራ መደቡ የተቀመጠው ተፈላጊ ችሎታና መስፈርት በላይ ያላቸው እንዲወዳደሩ ይበረታታሉ፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጅናልና ማይመለስ ፎቶ ኮፒ…
Get involved!
Comments