Job Requirement:
Education:በቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ /በተመሳሳይ ትምህረት ዘርፍ/ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች
Experience:4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
Required No.1
How To Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን (CV) ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብሥራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 216 በሚገኘው ቢሮአችን በኩል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል ማመለክት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተራ ቁጥር 2 ኦሮምኛ መፃፍ ፣ማንበብ መናገር ብትችል /ቢችል ተመራጭ ያደርጋል፡፡
Tel. hiku2nd@gmail.com,akilm2004@gmail.com
Tel .09-10-21-54-85/09-74-21-54-85
Deadline:May 14,2021
Get involved!
Comments