Hasset Wholesale Business S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡በስምምነት
- Required No.1
Job Title
የፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ /Finance Department Manager/
Job Requirement
Education:ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ሙያ የተመረቀ/ች
Experience፡6/4 ዓመት ሙያ በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ በኃላፊነት ቢያንስ 4/2 ዓመት የሥራ/ች ፣የ”IFRS” የሥልጠና ወይም ልምድ ያለው ቅድሚያ ያገኛል፡፡
Required No.1
How to apply
አመልካቾች አቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ከማረሚያ ቤት ከፍ ብሎ ከሚገኘው ሸገር ህንፃ ቢሮአችን 3ኘ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 332 የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ…
Get involved!
Comments