Ziway Roses PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary :በስምምነት
- Place of work:ባቱ/ዝዋይ
Job Title
የእርሻ ትራክተር ኦፕሬተር((Farm Tractor Operator)
Job Requirement
Education:ልዩ ሁለት የመንጅ ፍቃድ ያላት/ያለው
Experience:በሙያው 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
Additional Skills፡
- የቀላል ማሽኖች ጥገና
- ህዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ ቢኖራ ይመረጣል
How to apply
አመልካቾች ማመልቻችሁንና ተያያዥ ዶክሜንቶችን የማይመለስ ኮፒ በድርጅቱ የሰው ሀብት ቢሮ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ!
ዝዋይ ሮዝስ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ
E-mail: hrm@ziwayroses.com
P.O.Box 386
Deadline:May 18,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular…
Get involved!
Comments