Alegain Import & Export PLC  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት

Job Title

ኤክስኪቲቭ ሴክሬታሪ /Executive Secretary/

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀች

Experience: በሙያው ከ5/7 ዓመት በላይ የሰራ/ች

How to apply

ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች  የማይመለስ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ፍላሚኒጎ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

Address

አስመጪና ላኪ Import & Export የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

P.O.Box 27918

Tel.0913466222/0922909430

Deadline:December 20…