Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

Ethio Trade and Investment Forum Show 11-14-20

ኢትዮ ቢዝነስ ፎረም Ethio Trade and Investment Forum Radio program hosted by Kaleyesus Bekele

በዚህ ሣምንት በኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ
-> የሳምንቱ አበይት የምጣኔ ሀብት መረጃዎች እንደተጠበቁ ናቸው
-> በእንግዳ ሰአታችን ስለ ኢትዮጲያ አየር መንገድ የበረራ ምግብ አገልግሎት አጠቃላይ የስራ ክንውኖች ላይ እንወያያለን
-› በቀን 100 ሺህ ገበታን ማሰናዳት የሚችለው ኢቲ ኬተሪንግ አገልግሎት (የበረራ ላይ የምግብ አገልግሎት) በሀገር ውስጥ ምርት ማሟላት ስላልተቻለው የግብአት ፍላጎት፤ አዲስ ስለተጀመሩ ከሀገር ውስጥ አምራቾች ጋር የተፈጠሩ የአቅርቦት ሰንሰለቶች ያሉበትን ደረጃ እና የሚኖራቸው አስተዋጽኦ በዚህ ውይይት ይዳሰሳል፡፡
– እንግዳችን በኢትዮጲያ አየር መንገድ የኢቲ ኬተሪንግ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይነህ አስፋው ናቸው፡፡
– ከአቶ በላይነህ ጋር ስለ በረራ ላይ የምግብ አገልግሎት አጠቃላይ ገጽታዎች ላይ እንወያያለን
ቅዳሜ ጠዋት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ ከ3-4 ሰአት ያድምጡን
ኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ ኦሪጅንስ ሚዲያ ከኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ጋር በመተባበር ያቀርብላችኋል…

Read The Full Article – Click Here

See More Latest Ethiopian News on AddisMedia.net

About : AddisZena
Share Latest Ethiopian News - አዲስ ዜና

Get involved!

Get Connected! Join Now
Come and join our community. Expand your network and get to know new people!

Comments

No comments yet