F.D.R.E Ministry of Defense Construction  is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment:በኮንትራት
  • Salary:በስምምነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ ምድር ሀይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ ግንባታ

Job Title

ኤሌክትሪካል መሀንዲስ /Electrical Engineer/

Job Requirement

Education & Experience:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኤሌክትሪካል ምህንድስና ትምህርት አይነት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከምረቃ በኃላ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

Required No.01

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርትና ከምረቃ በኃላ ያለው የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ…